ለሕዝቡ የተገቡ ቃሎች በተግባር እንዲተረጎሙ የአፈጻጸምና የክትትል ሥርዓት ይጠናከራል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶር)

WELCOMEneutral2026-10-10 08:32:21 UTC
AdYour ad here[email protected]
ለሕዝቡ የተገቡ ቃሎች በተግባር እንዲተረጎሙ የአፈጻጸምና የክትትል ሥርዓት ይጠናከራል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶር)

አዲስ አበባ መስከረም 30 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሕዝቡ የተገቡ ቃሎች በተግባር እንዲተረጎሙ የታቀዱ ተግባራት በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የአፈጻጸምና የክትትል ሥርዓት ይጠናከራል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶር) የክልሉ መንግሥት መስተዳድር ምክር ቤት በ34ኛ መደበኛ ስብሰባው የቀጣይ 100 ቀናት ዕቅድ በጥልቀት እየገመገመ ይገኛል ተስፋዬ በልጅጌ (ዶር) በመድረኩ እንዳሳሰቡት አመራሩ የተሰጠውን የሕዝብ አደራ … The post ለሕዝቡ የተገቡ ቃሎች በተግባር እንዲተረጎሙ የአፈጻጸምና የክትትል ሥርዓት ይጠናከራል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]