"ለሕወሐት የመጨረሻው የፖለቲካ መውጫ መስኮት ተከፍቷል" ጀዋር መሐመድ

WASULIFEneutral2026-10-10 19:13:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ለሕወሐት የመጨረሻው የፖለቲካ መውጫ መስኮት ተከፍቷል" ጀዋር መሐመድ ፖለቲከኛ ጀዋር መሐመድ በትግራይ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፣ የፌደራል መከላከያ ሠራዊት ሽሬ፣ ዓብይ ዓዲ፣ ውቅሮ፣ አጉላ፣ አፅቢ፣ ሐውዜን፣ ፍሬወይኒ፣ ዕዳጋ ሐሙስ እና ዓዲግራትን በመቆጣጠሩ የሕወሐት ኃይሎች እንቅስቃሴ ወደ ሰሜንና ሰሜን ምዕራብ፣ በተለይም ወደ ዓድዋ - ራማ እና ሸራሮ - ሽመልባ መስመሮች ብቻ መወሰኑን ገለጸ። በሁለቱ መደበኛ ጦሮች መሀል ተከበው ከፍተኛ አደጋ ላይ ላሉት የሕወሐት ታጋዮች ተጨማሪ ሞትና ውድመት እንዳይደርስ የሚከተለው መወሰን አለበት ብሏል። 📌የፌደራል መንግሥቱ፡ አሁን ያለውን የወታደራዊ የበላይነት በመጠቀም ለታጋዮችና ለአዛዦች ምሕረት፣ ትጥቅ መፍታት እንዲሁም እንደየግለሰቡ ሁኔታ ወደ ሦስተኛ አገር በሰላም የመውጫ መንገድ በአስቸኳይ ማመቻቸት አለበት።…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]