🚨 ሰበር ዜና‼️

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-10-10 19:10:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

🚨 ሰበር ዜና‼️ 🇺🇳 የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የኤርትራ ወታደሮች በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ስለመገኘታቸው የወጡ ሪፖርቶች እጅግ እንዳሳሰቧቸው ገለጹ‼️ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ እንደገና የተቀሰቀሰው የጦር ግጭትና የኤርትራ ወታደሮች በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ስለመገኘታቸው የቀረቡ ሪፖርቶች እጅግ አሳሳቢ መሆናቸውን አስታወቁ። በዛሬው ዕለት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋዊ ድረ ገጽ ላይ በታተመው መረጃ መሠረት፣ ዋና ጸሐፊው በሰሜን ኢትዮጵያ የተጀመረው አዲስ የጦር ግጭት ወዲያውኑ እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል። በተለይም የኤርትራ ወታደሮች በኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚገኙ የሚጠቁሙ ሪፖርቶች ከፍተኛ ስጋት እንደፈጠሩባቸው ገልጸው፣ ግጭቱ የበለጠ እንዳይስፋፋ አስጠንቅቀዋል። የተመድ ዋና ጸሐፊ ይህን መግለጫ ያወጡት በሰሜን…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]