እናት ፓርቲ መምህር ዮሐንስ ሸዋቀናን ፕሬዚዳንት ፤ ወ/ሮ ጥሩማር አባተን ም/ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-10 19:33:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

እናት ፓርቲ መምህር ዮሐንስ ሸዋቀናን ፕሬዚዳንት ፤ ወ/ሮ ጥሩማር አባተን ም/ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ። 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን በሶራምባ ሆቴል ዛሬ ያካሄደው እናት ፓርቲ፣ የሥራ አስፈጻሚ እና የላዕላይ ምክር ቤት አመራሮች ሹመት አካሂዷል። በዚህም፥ መ/ር ዮሐንስ ሸዋቀና እና ኢ/ር በለጠ እያዩ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዕጩ ሆነው ቀርበው፣ መምህር ዮሐንንስ ፕሬዜዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ወ/ሮ ጥሩማር አባተ እና ሐብታም ግለጠው ደግሞ በም/ፕሬዚዳንት ዕጩ ሆነው ቀርበው፣ ወ/ሮ ጥሩማር ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነዋል። እንዲሁም - አቶ ጥበቡ ይርጋ (ጠቅላይ ፀሐፊ) - ወ/ሮ ሊባኖስ ደምሴ (ሕዝብ ግንኙነት) - አቶ አያሌው ተስፋዬ (አባላት ምልመላ) - አቶ አንዳርጌ መኹሪያ (የፖለቲካ ትንተና ክፍል) - አቶ መኮንን ከበደ (የውጭ ግንኙነት ክፍል) - ወ/ሮ ሐብታም ዳኘው (የመረጃ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]