የኤርትራ ቴሌቪዥን ዶክመንተሪ‼️
የኤርትራ ቴሌቪዥን ዶክመንተሪ‼️ የኤርትራ ቴሌቪዥን የጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ንግግርን ጨምሮ የኢትዮጵያ ጄኔራሎች በተለያየ ጊዜ ስለጦርነቱ የሰጡትን ንግግር እንደ ማጣቃሻ ተጠቅሞ ዶክመንተሪ አዘጋጅቶ የጦርነት አዘል መልዕክቶችን እያስተላለፈ መሆኑን ተመልክተናል። ለአብነት በቴሌቪዥን ጣቢያው 'ጦርነቱ ከተጀመረ ውጤቱ ግልጽ ነው' የሚለው የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ንግግር በዶክመንተሪው የተካተተ ሲሆን 'ጦርነት ከተጀመረ የብልፅግና መንግስትን እንደ ደርግ መንግሥት እንቀብረዋለን' ሲል መልእክት አስተላልፏል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗