ሁቲዎች በሳውዲ አየር ማረፊያ ላይ ከባድ ጥቃት ፈጸሙ፤ የአየር መንገዱ ስራ ቆሟል‼
ሁቲዎች በሳውዲ አየር ማረፊያ ላይ ከባድ ጥቃት ፈጸሙ፤ የአየር መንገዱ ስራ ቆሟል‼ የሳውዲ አረቢያ ባለስልጣናት በሪያድ የሚገኘውን ኪንግ ካሊድ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተፈጸመውን አዲስ ጥቃት ተከትሎ የበረራ አገልግሎቶች በጊዜያዊነት መቋረጣቸውን አስታውቀዋል። እንደ ሚዲያዎች ዘገባ በአውሮፕላን ማረፊያው ላይ በተፈጸመው በዚህ ድንገተኛ ጥቃት በርካታ ሰዎች መቁሰላቸውን የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣኑ ያረጋገጠ ሲሆን ሁኔታው አስቸኳይ የህክምና ምላሽ እንዲሰጥ ማስገደዱ ተገልጿል። በየመነ የሚንቀሳቀሱት ሁቲ አማፂያን ከሰሞኑ የፓይለት ህይወት የቀጠፈ ጥቃት ፈፅመው ነበር።በተከታተለው ጥቃት በርካታ የውጪ ሀገራት ጭምር ዜጎቻቸው ከአካባቢው እንዲርቁ ጥሪ እያስተላለፉ ይገኛሉ። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…
Read the full story at wasulife ↗