የኤርትራ ቴሌቪዥን ዶክመንተሪ

ADDIS_NEWSneutral2026-10-11 04:34:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤርትራ ቴሌቪዥን ዶክመንተሪ የኤርትራ ቴሌቪዥን የጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ንግግርን ጨምሮ የኢትዮጵያ ጄኔራሎች በተለያየ ጊዜ ስለጦርነቱ የሰጡትን ንግግር እንደ ማጣቃሻ ተጠቅሞ ዶክመንተሪ አዘጋጅቶ የጦርነት አዘል መልዕክቶችን እያስተላለፈ መሆኑን ተመልክተናል። ለአብነት በቴሌቪዥን ጣቢያው 'ጦርነቱ ከተጀመረ ውጤቱ ግልጽ ነው' የሚለው የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ንግግር በዶክመንተሪው የተካተተ ሲሆን የቴሌቪዥን ጣቢያው በመጨረሻም 'ጦርነት ከተጀመረ የብልፅግና መንግስትን እንደ ደርግ መንግሥት እንቀብረዋለን' የሚል መልዕክት እያስተላለፈ ይገኛል። ምንጭ:- አዩዘሀበሻ @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]