የሳውዲ ኤርፖርት በድጋሚ ተመታ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-10-11 06:04:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሳውዲ ኤርፖርት በድጋሚ ተመታ‼️ የሳውዲ አረቢያው ሪያድ ኤርፖርት ዛሬም በድጋሚ የሚሳኤል ጥቃት ተፈፀመበት። የሳውዲ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በጥቃቱ የደረሰውን ጉዳት እያጣራ መሆኑን ገልፆ አየር መንገዱ ለጊዜው አገልግሎት እንደመይሰጥ አሳውቋል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]