የግብጽ ጠልፎ የመጣል ሴራ ያረጀ ነው፤ የኢትዮጵያ ሕዳሴ አይቀሬ ነው።
የግብጽ ጠልፎ የመጣል ሴራ ያረጀ ነው፤ የኢትዮጵያ ሕዳሴ አይቀሬ ነው። በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና እየተስተዋለ ያለው ፈጣን እና ውስብስብ የጂኦፖለቲካዊ እንቅስቃሴ የካይሮን የቆየ እና ያረጀ የሴራ ፖለቲካ እንደገና በግልጽ ፍንትው አድርጎ ያሳየ ነው። ግብጽ የምሥራቅ አፍሪካን ደኅንነት ለማወክ የምታደርገው ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ የእጅ አዙር ጣልቃ ገብነት ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ለማግኘት የተደረገ ሳይኾን ኢትዮጵያ ያነሳችውን ብሔራዊ የባሕር በር አጀንዳ እና የጀመረችውን ሁለንተናዊ…
Read the full story at amharamassmedia ↗