የማያንቀላፋው ክንደ ብርቱ የታጋሹ ጋሻ ወሰንና የላኪዎች ቀቢጸ-ተስፋ
አዲስ አበባ ጥቅምት 1 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሰላምን ውድ ዋጋ ጠንቅቆ የሚያውቅ የስልጣኔና የታሪክ አርማ የሆነ የሀገር አለኝታ ነው ይህ ግዙፍ ሠራዊት ውሳኔዎቹንና አቋሞቹን የሚቃኘው በታጠቀው ሃያል ወታደራዊ አቅምና የኃይል የበላይነት ልክ ሳይሆን እንደ አንዲት ታላቅና ታሪካዊት ሀገር ጥልቅ አርቆ አሳቢነት ነው ኢትዮጵያ ሰላምን የምትመርጠው ከፍርሃት ወይም ከርምጃ አቅም ማነስ ሳይሆን … The post የማያንቀላፋው ክንደ ብርቱ የታጋሹ ጋሻ ወሰንና የላኪዎች ቀቢጸ-ተስፋ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗