ኢትዮጵያ በሉዓላዊነቷ አትደራደርም! ጠላትም በምሽጉ አይድንም
አዲስ አበባ መስከረም 302019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሪክ ምስክር ነው ኢትዮጵያ የተፈተነችበት ጊዜ ሁሉ የመከላከያ ሠራዊቷ የወርቅ መለያ ሆኖ አልፏል ዛሬ በመደመር መንግሥት ሥር ነቀል ሪፎርም የጎለበተው የመከላከያ ሠራዊት ጀግንነቱን ከሰው ሠራሽ አስተውሎት እና ከዘመናዊ የጦር መሣሪያዎች ጋር አጣጥሞ ይዟል የኢትዮጵያ ታሪክ ከውጭ ወረራና ከውስጣዊ ፈተናዎች ጋር ተጋፍጦ የማለፍ የብዙ ዘመናት ውጣ ውረዶች … The post ኢትዮጵያ በሉዓላዊነቷ አትደራደርም! ጠላትም በምሽጉ አይድንም appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗