ለዚህች ታላቅ ሀገር እና ታላቅ ሕዝብ የሚመጥን የፖሊስ ኃይል ለመገንባት እየተሠራ ነው – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገሚካኤል
አዲስ አበባ መስከረም 302019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዚህች ታላቅ ሀገርና ታላቅ ሕዝብ እንዲሁም ትልቅ ርዕይ ላለው መንግሥት የሚመጥን የፖሊስ ኃይል ለመገንባት የሚያስችል ሥራ እየተሠራ ነው አሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገሚካኤል ልዩ ኦፕሬሽን ስልጠና የወሰዱ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አባላት በአፋር ክልል አዳይቱ ልዩ የኦፕሬሽን ስልጠና ማዕከል ተመርቀዋል በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ … The post ለዚህች ታላቅ ሀገር እና ታላቅ ሕዝብ የሚመጥን የፖሊስ ኃይል ለመገንባት እየተሠራ ነው – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገሚካኤል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗