ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ከዓባይ ውሃ እስከ ቀጣናዊ ትስስር
አዲስ አበባ መስከረም 30 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለቀጣናዊ የጋራ ትብብር እና ልማት ቁልፍ ሚና የሚጫወት ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክት ነው ይህ ፕሮጀክት አፍሪካውያን መቻላቸውን ያሳየና የጋራ ትብብር የት እንደሚያደርስ መመሰከሪያ ቁልፍ ንብረት ነው በታችኛው ተፋሰስ ሀገራት የሚከሰቱ እንደ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ እና ድርቅ ያሉ ከአየር ንብረት መዛባት ጋር ተያይዘው የሚመጡ ተደራራቢ ፈተናዎች … The post ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ከዓባይ ውሃ እስከ ቀጣናዊ ትስስር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗