እናቅዳለን ብዙ ሳናስጮህ እንሰራለን ውጤት ለሕዝባችን እንናገራለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ መስከረም 30 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በዛሬው ዕለት በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣና የተገነባውን ብሔራዊ የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ መርቀው ስራ አስጀምረዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት የፋብሪካው መገንባት ዋና ዓላማ ኢትዮጵያ ጥሬ ዕቃዎችን ብቻ ወደ ውጭ ልካና ውድ ዋጋ ከፍላ መልሳ የተሰሩ ምርቶችን የምታስገባበትን ሂደት … The post እናቅዳለን ብዙ ሳናስጮህ እንሰራለን ውጤት ለሕዝባችን እንናገራለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗