የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቐለ የሚያደርገውን በረራ ጀመረ

WELCOMEneutral2026-10-11 06:37:34 UTC
AdYour ad here[email protected]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቐለ የሚያደርገውን በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ ጥቅምት 1 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ዛሬ ጀምሯል የአየር መንገዱ አውሮፕላን ዛሬ ማለዳ መቐለ ከተማ አርፏል ትግራይ ክልል መቐለ ከተማ በረራ መጀመሩን ተከትሎ የከተማዋ ነዋሪዎች በአሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ደስታቸውን እየገለጹ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጥቅምት 1 ቀን 2019 … The post የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቐለ የሚያደርገውን በረራ ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]