ትግራይ ክልል ለቀጣዮቹ 6 ወራት በፌዴራል መንግሥት ትተዳደራለች‼️
ትግራይ ክልል ለቀጣዮቹ 6 ወራት በፌዴራል መንግሥት ትተዳደራለች‼️ ጌታቸው ረዳ ከቲቪኤስ ቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በትግራይ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ተናግረዋል። እንደ ጌታቸው ገለጻ፣ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አይኖርም፣ ትግራይ ደግሞ መደበኛ መንግሥት እስኪኖራት ድረስ ለቀጣዮቹ ስድስት ወራት በፌዴራል መንግሥት ትተዳደራለች ብለዋል። የተፈናቃዮቹን የመመለስ እድል ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የተሻለ እንደሆነ የተናገሩ ሲሆን ተፈናቃዮቹ ወደ ቤታቸው ከተመለሱ በኋላ ምርጫ እንደሚካሄድ ተናግረዋል። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗