ሊቨርፑል ከ ማንቸስተር ሲቲ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ።
ሊቨርፑል ከ ማንቸስተር ሲቲ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ። በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ምሽት 12:30 ላይ የሊጉ መሪ ማንቸስተር ሲቲ ወደ አንፊልድ ተጉዞ ሊቨርፑልን ይገጥማል። ማንቸስተር ሲቲ አምስቱንም ጨዋታዎች አሸንፎ በ15 ነጥብ ሊጉን ሲመራ፣ በሦሥት አቻ ውጤቶች 9 ነጥብ የሠበሠበው ሊቨርፑል 7ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ማንቸስተር ሲቲ በአንፊልድ ካደረጋቸው 29 የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው በሦሥቱ ብቻ መኾኑ ታሪካዊ ፈተና ኾኖበት ቆይቷል።…
Read the full story at amharamassmedia ↗