በቡሬ ግንባር ወደ አሰብ ተኩስ መከፈቱ ተሰማ‼

WASULIFEneutral2026-10-11 06:54:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

በቡሬ ግንባር ወደ አሰብ ተኩስ መከፈቱ ተሰማ‼ ​ጥቅምት 1 ቀን በቡሬ - አሰብ ግንባር በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እናበኤርትራ ኃይል መካከል የተኩስ ልውውጥ መደረጉ የአንዳፍታ ዘገባ አመልክቷል። ከአሰብ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው በዚሁ የቡሬ ግንባር ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኢትዮጵያ ኃይል የሚገኝ ሲሆን፣ ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱ ይቀርባሉ። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]