ተቋርጦ የነበረው ከአዲስ አበባ ወደ መቀለ የሚደረገው መደበኛ የበረራ አገልግሎት ተጀመረ

ZENA24NOWneutral2026-10-11 06:52:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተቋርጦ የነበረው ከአዲስ አበባ ወደ መቀለ የሚደረገው መደበኛ የበረራ አገልግሎት ተጀመረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ የበረራ አገልግሎት ዛሬ ጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም. እንደገና አስጀምሯል። በአሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያረፈውን የመጀመርያ አውሮፕላን የከተማዋ ነዋሪዎች በአካል በመገኘት ተቀብለዋል። አየር መንገዱ ቀደም ብሎ አገልግሎቱን ከዛሬ ጀምሮ እንደሚያስጀምር ማስታወቁ ይታወቃል። #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]