#NewsAlert ‼️ አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የኤርትራ ኃይሎች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው መግባታቸውን የሚያረጋግጥ በሳተላይት እና በቪዲዮ የተደገፈ ተጨባጭ ማስረጃ መኖሩን ይፋ አድርገዋል። ይህ ማረጋገጫ የተሰጠው፣ የኤርትራ መንግስት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተ.መ.ድ) የቀረበበትን የድንበር ጥሰት ክስ ሙሉ በሙሉ በመካድ “ኢትዮጵያ ለባህር በር ስትል ልትወረኝ ነው” የሚል የመልስ ክስ ማቅረቡን ተከትሎ ነው።
#NewsAlert ‼️ አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የኤርትራ ኃይሎች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው መግባታቸውን የሚያረጋግጥ በሳተላይት እና በቪዲዮ የተደገፈ ተጨባጭ ማስረጃ መኖሩን ይፋ አድርገዋል። ይህ ማረጋገጫ የተሰጠው፣ የኤርትራ መንግስት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተ.መ.ድ) የቀረበበትን የድንበር ጥሰት ክስ ሙሉ በሙሉ በመካድ “ኢትዮጵያ ለባህር በር ስትል ልትወረኝ ነው” የሚል የመልስ ክስ ማቅረቡን ተከትሎ ነው። ጄኔራሉ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መግለጫ፣ የአስመራ መንግስት እንደ ጥንቱ “ማንም አላየኝም” በሚል አስተሳሰብ ድንበር መጣሱን ቢያስተባብልም፣ የዘመኑ ቴክኖሎጂ ግን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ በሳተላይት እና በቪዲዮ መዝግቦ ይዟል ሲሉ የኤርትራን ክህደት ውድቅ አድርገውታል። በእነዚህ ተጨባጭ ማስረጃዎች መሰረት፣ የኤርትራ ወታደሮች ከዘመናዊ የድሮን ጥቃት ለማምለጥ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗