ከምድር ማሕጸን ወደ ሀገር ካዝና፤ የመንግሥት ስልታዊ አቅጣጫ!
ከምድር ማሕጸን ወደ ሀገር ካዝና፤ የመንግሥት ስልታዊ አቅጣጫ! ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ እጅግ ግዙፍ እና አስደናቂ የተፈጥሮ ጸጋን የታደለች ምድር ናት። ወርቅ፣ ኦፓል፣ ታንታለም፣ ሊቲየም፣ እብነበረድ እና የተለያዩ የከበሩ ማዕድናት በምድሯ ማሕጸን ውስጥ በስፋት ይገኛሉ። ባለፉት ጥቂት ዓመታት የተተገበሩ የፖሊሲ ማሻሻያዎች፣ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም እና ለግሉ ዘርፍ የተሰጡ ማበረታቻዎች አጠቃላይ ዘርፉን በአዲስ መነቃቃት ውስጥ ከትተውታል። በተለይም ጥቁር ገበያን…
Read the full story at amharamassmedia ↗