ኒዉካስትል ዩናይትድ ከኮቬንትሪ ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
ኒዉካስትል ዩናይትድ ከኮቬንትሪ ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል ደብረ ብርሃን፡ ጥቅምት 2/2019 ዓ.ም (አሚኮ)በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ምሽት አንድ ቀሪ ጨዋታ ይደረጋል። በዚህም ኮቨንትሪ ሲቲ ከኒውካስል ዩናይትድ ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ በኮቨንትሪ ቢልዲንግ ሶሳይቲ አሬና ይገናኛሉ። በፍራንክ ላምፓርድ የሚመራውና በሊጉ 18ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ኮቨንትሪ ሲቲ፣ ታይዎ አዎኒዪን በቅጣት እንዲሁም ሃጂ ራይትን በጉዳት ምክንያት አያሰልፍም። በአንጻሩ በማትያስ ጃይስሌ የሚመራው…
Read the full story at amharamassmedia ↗