እንትጮ - Update‼

WASULIFEneutral2026-10-12 10:02:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

እንትጮ - Update‼ በትግራይ ክልል እንትጮ አካባቢ "መመን" በተባለ ስፍራ፣ አምስት ከፍተኛ የህወሓት የጦር መኮንኖች ዛሬ ጥቅምት 2 ቀን እጅ መስጠታቸውን የትግራይ የሰላም ኃይል አስታወቀ። እጅ የሰጡት አመራሮች፦ 1.📌ኮሎኔል ብርሃነ ገብረአነንያ (ምክትል አርሚ አዛዥ) 2. 📌 ኮሎኔል ወልዳይ ማውጫ (የአርሚ ሎጂስቲክስ ኃላፊ) 3. 📌 ኮሎኔል ገብረማርያም ተክሉ (የ2ኛ ኮር አዛዥ) 4. 📌 ኮሎኔል መሐሪ ይፍጠር (የ2ኛ ኮር ኮሚሳር) 5. 📌 ኮሎኔል ገብረሃወርያ ደስታ (የ2ኛ ኮር ሎጂስቲክስ ኃላፊ) መሆናቸውን የሰላም ኃይሉ አሳውቋል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]