በኢትዮጵያ የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ስፔሻሊስት ሀኪሞች ቁጥር 15 ብቻ ነው
በኢትዮጵያ የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ስፔሻሊስት ሀኪሞች ቁጥር 15 ብቻ ነው የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ሕክምናን የሚሰጡ ስፔሻሊስት ሐኪሞች ቁጥር 15 ብቻ መሆኑ ለዘርፉ ፈተና እንደሆነ ተገልጿል። የኢትዮጵያ የደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት የስትራቴጂክ ጉዳዮች ሥራ አስፈጻሚ አቶ ገብረአብ ፍስሃ ከብስራት ሬዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለፁት በሀገሪቱ የዓይን ለጋሾች ቁጥር አነስተኛ መሆኑ በተደጋጋሚ የሚነሳ ጉዳይ ቢሆንም በቂ የንቅለ ተከላ ስፔሻሊስት ሀኪሞች አለመኖር ሌላኛው ፈተና ነው። የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ህክምናን የሚሰጡ ስፔሻሊስት ሀኪሞች እንደሀገር 15 ሲሆኑ በዓይን ባንክ የሚሠሩ ቴክኒሺያኖችና የልገሳ አማካሪዎች ቁጥር ደግሞ ስድስት ነው።ከለጋሾች የሚሰበሰበውን የዓይን ብሌን በወቅቱ ለህክምና ለማዋልና በክልሎች የዓይን ባንክ ቅርንጫፎችን ለመክፈት የንቅለ…
Read the full story at zena24now ↗