የኤርትራ እርምጃ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-12 10:24:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤርትራ እርምጃ‼️ በኤርትራ ውስጥ ላሉ ሁሉም የመንግስት ሰራተኞች የጦር መሳሪያዎች እየተሰራጩ መሆኑን ከሀገሪቱ የሚወጡ መረጃዎች ያመላክታሉ። ከ #አዲያቤቶ እስር ቤት ጀምሮ እስረኞች እየተፈቱ እና እየታጠቁ ሲሆን ከ #ቢሻ ማዕድን ማውጫ 1500 ሰራተኞችን ወደ ስልጠና መወሰዳቸውን እና ማዕድን ማውጫው ስራ ማቆሙ ተገልጿል። ይህ የኤርትራ እንቅስቃሴ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት አይቀሬ መሆኑን የሚያመላክት መሆኑ እየተገለፀ ይገኛል። [አዩዘሀበሻ] ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]