የነኳት ለታ ታፍራለች፤ ትዕግስቷ የፍርሃት አለመኾኑን በክንዷ ታሳያቸዋለች።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-12 10:24:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

የነኳት ለታ ታፍራለች፤ ትዕግስቷ የፍርሃት አለመኾኑን በክንዷ ታሳያቸዋለች። ኢትዮጵያውያን በደስታም ኾነ በሐዘን መተባበር እና መተዛዘንን፤ በሰውነት መከባበርን፤ በልዩነቶች መቻቻልን፣ ለፈጣሪ፣ ለሕሊና እና ለሕግ መገዛትን እሴት ያደረጉ ሕዝቦች ናቸው። ኢትዮጵያም በሕዝቦቿ ልክ የተሰፋች፤ የሌሎችን ጥቅም እና ሉዓላዊነት የማትነካ፤ የራሷን ታሪካዊ እና ሕጋዊ መብት አሳልፋ የማትሰጥ፤ ለሌሎች ሰላም ዋጋ የምትከፍል ለቀጣናው፣ ለአፍሪካ ብሎም ለዓለም የልማት እና የሰላም አምባሳደር የኾነች…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]