በደም የከበረች ሠንደቅ፣ በመስዋዕትነት የጸናች ሀገር !
በደም የከበረች ሠንደቅ፣ በመስዋዕትነት የጸናች ሀገር ! ፍቅሯን ለመግለጽ ቃላቶች ያንሳሉ፤ ስለ ክብሯ ለመጻፍ ብዕሮች በቂ አይደሉም፤ ቃልን በተግባር፤ ፍቅርን በመስዋዕትነት ይገልጹታል፤ ስሟ ሲነሳ እንደ ርዕደ መሬት ሰውነታቸው በፍቅር ይንቀጠቀጣል፤ ሠንደቅ ዓላማዋን ሲመለከቱ በከፍታዋ ስትውለበለብ የፍቅር እንባን ያፈሳሉ። ሠንደቅ ዓላማዋ ሲነካ እንደ ብረት ጠንክረው፤ እንደ ፍም ግለው፤ ግርማ ነበልባልን ተላብሠው፤ በብርቱ ክንዳቸው ሠንደቃቸውን የነካ ጠላትን አይቀጡ…
Read the full story at amharamassmedia ↗