የኤርትራ እርምጃ‼️
የኤርትራ እርምጃ‼️ በኤርትራ ውስጥ ላሉ ሁሉም የመንግስት ሰራተኞች የጦር መሳሪያዎች እየተሰራጩ መሆኑን ከሀገሪቱ የሚወጡ መረጃዎች ያመላክታሉ። ከአዲያቤቶ እስር ቤት ጀምሮ እስረኞች እየተፈቱ እና እየታጠቁ ሲሆን ከ #ቢሻ ማዕድን ማውጫ 1500 ሰራተኞችን ወደ ስልጠና መወሰዳቸውን እና ማዕድን ማውጫው ስራ ማቆሙ ተገልጿል። ይህ የኤርትራ እንቅስቃሴ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት አይቀሬ መሆኑን የሚያመላክት መሆኑ እየተገለፀ ይገኛል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗