​ሰላም፣

EFFOYJOBSneutral2026-10-12 10:34:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

​ሰላም፣ ​ስለ ሥራ ማመልከቻዎች ሁኔታ ለምትጠይቁን ተከታዮቻችን በሙሉ፤ ​የእኛ መድረክ የሥራ ማስታወቂያዎችን፣ ማስፈንጠሪያዎችን (Links) እና ድርጅቶቹ ያስቀመጡትን የማመልከቻ መንገዶች ማጋራት (ማሳየት) ብቻ መሆኑን ልናሳስባችሁ እንወዳለን። እኛ በራሳችን ማመልከቻዎችን አንቀበልም፤ ቅጥርም አንፈጽምም። ​ስለሆነም፣ ማመልከቻችሁ ስለደረሳቸው ወይም ስላልደረሳቸው እንዲሁም ስለተመረጣችሁበት ሁኔታ ማንኛውንም መረጃ (Update) ማግኘት የምትችሉት ካመለከታችሁበት ድርጅት በቀጥታ ብቻ ነው። የማመልከቻችሁን ውጤት ከእኛ ሳይሆን ከድርጅቶቹ እራሳቸው መጠባበቅ ይኖርባችኋል። ​አላማችን የስራ መረጃዎች እንዲዳረሱ ነው፣ በሥራ ፍለጋችሁም መልካም ዕድል እንመኛለን! 🔔 Notice: ለማመልከት ወይም ሥራ ለማግኘት በፍጹም ምንም ዓይነት ክፍያ አይክፈሉ። እዚህ የተጋሩ ሁሉም ክፍት የሥራ ቦታዎች…

Read the full story at effoyjobs ↗
AdYour ad here[email protected]