“ጠላት ሰማይዋን ላይደፍረው፣ ምድሯንም ላይረግጠው የተዘጋጀ ጋሻ”
“ጠላት ሰማይዋን ላይደፍረው፣ ምድሯንም ላይረግጠው የተዘጋጀ ጋሻ” “ክፉሽን ለማየት በፍጹም አልወድም፣ ልሙት ለሰዋልሽ፣ ሕይወት ከአንቺ አይበልጥም፣ ቀርጿል ታሪክሽን ሲመሰክር ድንጋይ፣ ማንነቴን ክጄ ለአንቺ አንሼ ብታይ፣ ከዕድሜ ከሕይወቴ ሰስቼ ብነሳሽ፣ ይራቀኝ ሰውነት፣ ይርገፍ እንደ ጤዛሽ…! ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ይህንን ግጥም በዜማ ሲያሰናዳው በሠራዊቱ ልብ ውስጥ እንደ እሳት የሚነደውን እውነተኛ የሀገር ፍቅር ስሜት ለመግለጽ ነበር። እውነትም…
Read the full story at amharamassmedia ↗