“የሳይበር ደኅንነት የሀገር ደኅንነት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
“የሳይበር ደኅንነት የሀገር ደኅንነት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ “ንቁ ዜጋ፤ ደኅንነቱ ለተጠበቀ ሀገር!” በሚል መሪ መልዕክት የሚካሄደውን ሰባተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሳይበር ደኅንነት የሀገር ደኅንነት ነው ብለዋል። በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ያሳካናቸው የኢንተርኔት ተጠቃሚነት መስፋፋት፣ የቴሌኮም ዘርፉ ለውድድር መከፈት፣ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓቶች…
Read the full story at amharamassmedia ↗