ኬንያ አንድ በኢቦላ የተያዘ ታካሚ ከሞተበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን የ293 ሰዎች ምርመራዎች አድርጋለች
ኬንያ አንድ በኢቦላ የተያዘ ታካሚ ከሞተበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን የ293 ሰዎች ምርመራዎች አድርጋለች አዲስ የተያዘ ሰውም አለመኖሩን የኬንያ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ኬንያ አንድ ዜጋዋን በኢቦላ በሽታ ካጣች ጀምሮ 293 ንክኪ ይኖራቸዋል ብላ የተረጠረቻቸውን ሰዎች ናሙና በመውሰድ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ቀደም ሲል ከተረጋገጠው ታካሚ ውጪ ሌላ አዎንታዊ ውጤት የተገኘ የለም ብላለች። ሀገሪቷ በክትትል ከለየቻቸው 122 የታካሚው ንክኪዎች ውስጥ 108ቱ በኳራንቲን ወይም ለይቶ ማቆያ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን እስካሁን ምንም ዓይነት የበሽታው ምልክቶች አልታዩባቸውም።የኬንያ የጤና ሚኒስቴር ቢሮ ህዝቡ ሰላሙን ጠብቆ ነገር ግን ንቁ እንዲሆን አሳስቧል። እንዲሁም የመጋለጥ ስጋት እንዳላቸው የሚሰማቸው ወይም ምልክቶች የሚታዩባቸው ሰዎች አስቸኳይ የህክምና እርዳታ እንዲሹ ጠይቋል። ኬንያ በምስራቅ…
Read the full story at zena24now ↗