#ኢትዮጵያ🇪🇹

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-12 11:26:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ኢትዮጵያ🇪🇹 " የጠላሽ አይን ይጥፋ ሀገሬ ስትኖሪነውና መኖሬ ጉዳት በደልሽን አያሳየኝ በአይኔ የማንነቴ ምንጭ ክብሬ ነሽ ኢትዮጵያዬ ለኔ 🇪🇹 አያሰማን ፍጹም ያንቺን ክፉ ኢትዮጵያ ጠባቂሽ ነው ህዝብሽ እልፍ አእላፉ ላንቺ ክብር ላንቺ ክብር ሞትን የማይፈሩ ኢትዮጵያ ልጆች አሉሽ ዛሬም የሚያኮሩ 🇪🇹 አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቅሽ አልብሽን አንድ ላይ ልጆቼ ብለሽ፤ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቅሽ ሰላም ፣ ልምላሜ ፣ ጸጋ ያልብስሽ። " #ኢትዮጵያ #ETHIOPIA @tikvahethiopia

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]