የወተት ጥራትና ደህንነት ለማረጋገጥ "የገንዘብ ቅጣት" እና "እስራት" ጭምር የሚያስከትል "የሕግ ማዕቀፍ" ማዘጋጀቱን ኮሚሽኑ ገለጸ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-12 11:27:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

የወተት ጥራትና ደህንነት ለማረጋገጥ "የገንዘብ ቅጣት" እና "እስራት" ጭምር የሚያስከትል "የሕግ ማዕቀፍ" ማዘጋጀቱን ኮሚሽኑ ገለጸ። ጥሬ ወተት ላይ ለጤና አስጊ ሁኔታዎች እንዳሉ በጥናት ማረጋገጡን ተከትሎ ችግሩን ለመቅረፍ የገንዘብ ቅጣትና እስራት ጭምር የሚያከትል፣ ባለሱቆች መመርመሪያ መሳሪያ እንዲይዙ የሚያዝ፣ "የሕግ ማዕቀፍ" ማዘጋጀቱን የአዲስ አበባ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግሯል። ጥሬ ወተት የሚጓጓዘው በቀላሉ በማይታጠብ ጀሪካ፣ የሚገዛው በሃይላንድ መሆኑን በጥናት መለየቱን፣ ይህ ለጤና ስጋት እንዳለው ጠቁሞ፣ ይህን የሚቆጣጠር በከተማ ደረጃ ራሱን የቻለ "አስገዳጅ የጥራት ደረጃዎች" አሰራር እንዳልነበረ ገልጿል። ከጥናቱ በመነሳትም ጤናማ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የወተት ምርት ለማህበረሰቡ ተደራሽ እንዲሆን ከእርባታ ሸዶች እስከ መሸጫ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]