" የኢትዮጵያ ጦር ከኤሊዳር እና ቡሬ ከተሞች አልፎ ወደ ኤርትራ ድንበር አልገባም ! " - እማኞች
" የኢትዮጵያ ጦር ከኤሊዳር እና ቡሬ ከተሞች አልፎ ወደ ኤርትራ ድንበር አልገባም ! " - እማኞች የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ የሰላም ኃይል በርካታ ዋና ዋና የትግራይ ከተሞችን በቁጥጥር ስር እያዋሉ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከሚዋሰኑበት የድንበር አካባቢዎች ተቃርበዋል። በሌላ በኩል፣ ከትናንት እሁድ ጀምሮ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ " የኢትዮጵያ ወታደሮች የኤርትራ ድንበርን አልፈው ገቡ " የሚሉ ዘገባዎች ሲሰራጩ ውለዋል። እነዚህ ዘገባዎች የኢትዮጵያ ጦር የቡሬ ከተማን አልፎ " ደባይ ሴማ " የተባለች የኤርትራ መንደር መቆጣጠራቸውን ይገልጻሉ። ነገር ግን ዶቼ ቨለ ሬድዮ ጣቢያ የአይን ምስክሮች ጠቅሶ እንደዘገበው የኢትዮጵያ ጦር ከኤሊዳር እና ቡሬ ከተሞች አልፎ ወደ ኤርትራ ድንበር አልገባም። በኤርትራ እና በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢዎች ከፍተኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗