እዛች👉የደጋጎች ከተማ የባንድራ ቀን አይከበርም‼

WASULIFEneutral2026-10-12 11:31:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

እዛች👉የደጋጎች ከተማ የባንድራ ቀን አይከበርም‼ ዛሬ ጥቅምት 2 የሰንደቅ አላማ ቀን እየተከበረ ነው።ጉዳዩ በፖለቲካ አውድ እንዳይታይ እንጅ ደሴ ከተማ እለቱን ለይታ አታከብርም።ምክንያቱም ደሴ ከተማ ፒያሳ በቀን 2 ጊዜ ዜጎች እንቅስቃሲያቸውን አቁመው ሰንደቃላማቸውን በክብር ጠዋት ሰቅለው አመሻሹን በክብር ያወርዳሉ።እዛ ለባንዲራ ክብር ቀን ተለይቶ የሚከበርለት ሳይሆን በየዕለቱ የእንቅስካሴ አካል ሆኖ ተለምዷል።የሀገራቸው መዝሙር ከፍ ብሎ ሲከፈት ሁሉም ነገር ለባንድራው ክብር ቀጥብሎ ይቆማል ደሴ❤።ለሀገርም እንደዛው❤🙏 ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]