ሰንደቅ ዓላማ የክብር ማኅተም የነጻነት አውራ
ሰንደቅ ዓላማ የክብር ማኅተም የነጻነት አውራ ሰንደቅ ዓላማ ከቀለም እና ከጨርቅ ጥንቅር እጅግ የላቀ የዘመናት ታሪክ፣ የሕዝብ ማንነት እና የሀገር ሕልውና ሕያው ማኅተም ነው። ሀገር በሕይወት መኖሯን፣ ሉዓላዊነቷን እና ክብሯን በዓለም አደባባይ የምታውጅበት የመጨረሻው የነጻነት ቋንቋ በመኾኑ ሀገር እና ሰንደቅ ዓላማ የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። በዚህም ምክንያት ሰንደቅ ሲደፈር ሀገር ትዋረዳለች፤ ሰንደቅ ሲከበር…
Read the full story at amharamassmedia ↗