የቡሬ አሰብ መስመር እንዴት ነው?
የቡሬ አሰብ መስመር እንዴት ነው? በኢትዮጵያ እና የኤርትራ መንግስታት መካከል ዉጊያ ሊቀሰቀስ ይችላል የሚለው ስጋት ባየለበት በዚህ ወቅት በቡሬ አሰብ መስመር ወታደራዊ እንቅስቃሴው መጠናከሩን የአይን ምስክሮች ተናገሩ።በመከላከያ ሰራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ጦርነት ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ/ም ሶስተኛ ሳምንት ይደፍናል። ጦርነቱ በተጀመረ በሳምንታት ውስጥ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት እና አጋሩ የትግራይ የሰላም ኃይል በርካታ ዋና ዋና የትግራይ ከተሞችን በቁጥጥር ስር እያዋሉ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከሚዋሰኑበት የድንበር አካባቢዎች ተቃርበዋል።በሌላ በኩል የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በቡሬ አሰብ መስመር በከባድ መሳሪዎች የተደገፈ ከፍተኛ ጦር ማሰማራቱን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የአይን ምስክሮች ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል። ከትናንት…
Read the full story at zena24now ↗