📣 አዲስ የሥራ ማስታወቂያ

EFFOYJOBSneutral2026-10-12 11:45:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

📣 አዲስ የሥራ ማስታወቂያ 🏢 ድርጅት: ማንዴላ የርቀት ትምህርት አካዳሚ (Mandela Distance Education Academy) 📅 የምዝገባ ማብቂያ ቀን: 07/02/2019 ዓ.ም ✅ የሥራ መደብ: ስልክ ኦፕሬተር (Phone Operator) ■ ትምህርት ደረጃ: በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ ቢሮ አስተዳደር ወይም ተዛማጅ መስኮች ዲፕሎማና ከዚያ በላይ ● የሥራ ልምድ: 0 ዓመት (ላላቸውም ለሌላቸውም) 🔢 ብዛት: 2 👤 ፆታ: ሴት 📍 የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ 💰 ደመወዝ: በስምምነት 💡 ተጨማሪ: ከአማርኛ በተጨማሪ የሀገር ውስጥ ቋንቋ መናገር የሚችሉ ይበረታታሉ። 📝 አመዘጋገብ: ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርት ማስረጃ ኮፒ በመያዝ በአካል በመቅረብ ወይም በቴሌግራም ማመልከት ይቻላል። 📲 በቴሌግራም ለማመልከት…

Read the full story at effoyjobs ↗
AdYour ad here[email protected]