ግብፅን የሚያስጠይቃት አደገኛዋ ንግግር
ግብፅን የሚያስጠይቃት አደገኛዋ ንግግር የማይታዮ ሀይሎቻችን ስራ ላይ ናቸው። ከጠረጴዛ በታች ያለውን ጌም እኛ ነን የምናስኬደው። የአባይ ውሃ ለኛ መኖር አስፈላጊ ሆኖ የተሰጠን ታሪካዊም ተፈጥሯዊም ውሃችን ነው። ኢትዮጵ በወንዙ ላይ አንዲት ግድብ መጀመር አደለም ማሰብ ከጀመረች ያለንን ሀይላችንን ተጠቅመን ሀቃችንን እናስከብራለን። ኢትዮጵያ ወደ ቀይባህር መታ የመወሰንም የመናገርም መብት የላትም። ወደ ቀይባህር «٠እንዳትመጣ ٠» ከሌሎች አጋር አገሮች ጋር ሆነን እየሰራን ነው። እነዚህ ከላይ ያሉት ንግግሮች በሙሉ ፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ ሲሲ ያደረገው አደገኛ ንግግር ነው። የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርትራ ሉዓላዊነቷ ከተደፈረ ግብፅ አስላጊውን ሁሉ ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ ታደርጋለች። ኤርትራ ለግብፅ ስትራቴካዊ አጋሯ ናት። የሱማሌን ባህርና ግዛት ኢትዮጵያ ከደፈረች…
Read the full story at wasulife ↗