አብን “የትግራይ ሰላም ሠራዊት” በራያ ሕዝብ ላይ ግድያና ጭቆና እየፈጸመ ነው ሲል ወነጀለ፡፡
አብን “የትግራይ ሰላም ሠራዊት” በራያ ሕዝብ ላይ ግድያና ጭቆና እየፈጸመ ነው ሲል ወነጀለ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከሰሞኑ በራያ ሕዝብ ላይ ተከስቷል ያለውን አዲስ የቀውስ አዙሪት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ ራሱን “የትግራይ ሰላም ሠራዊት (ቲ.ፒ.ኤፍ)” ብሎ የሚጠራው የታጠቀ ቡድን ተፈናቃዮችን በማሳደድ፣ በንጹኃን ላይ ተኩስ በመክፈት እና የማንነት ጭቆና በማድረስ የሕልውና ሥጋት መደቀኑን አስታወቀ። ፓርቲው በሰጠው መግለጫ፣ ቲ.ፒ.ኤፍ ከስደት ወደ አላማጣ በመመለስ ላይ በነበሩ ተፈናቃዮችና ሽማግሌዎች ላይ ተኩስ መክፈቱን፣ ከ20 በላይ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን በማገት ለከባድ መሣሪያ ጥቃት ሰለባ ማድረግን እና በከተሞች የቋንቋና የማንነት ጫና መፍጠሩን ዘርዝሯል። የፌዴራል መንግሥት ጥሪ፦ አብን የፌዴራል መንግሥት አካባቢውን ከማንኛውም ሕገ-ወጥ የታጠቀ ኃይል…
Read the full story at addis_news ↗