በመተማ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
በመተማ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ። በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ደረሰ አዱኛ በተለያዩ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ዛሬ የሰላም ጥሪን ተቀብለው ወደ ሰላም መግባታቸውን ገልጸዋል። የገቡት ታጣቂዎች ከዚህ በኋላ ከመንግሥት ጎን ተሰልፈው በሰላም እና በልማት በመሳተፍ ሕዝባቸውን መካስ እንዳለባቸው…
Read the full story at amharamassmedia ↗