" ውሃ የቅንጦት ሳይሆን ለሰው ልጅ መስረታዊ ነገር በመኾኑ ነጋዴው የተጋነነ ትርፍ መሰብሰብ ተለበትም " - አቶ ግርማ ንቅመሸማ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-12 12:43:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ውሃ የቅንጦት ሳይሆን ለሰው ልጅ መስረታዊ ነገር በመኾኑ ነጋዴው የተጋነነ ትርፍ መሰብሰብ ተለበትም " - አቶ ግርማ ንቅመሸማ በወልቂጤ ከተማ በታሸገ ውሃ ላይ የመሸጫ ዋጋ ገደብ ተቀመጠ። ደንቡን የተላለፉ ነጋዴዎች ላይ ከ1 ዓመት እስከ 5 እና ከ50 ሺህ እስከ 100ሺህ መቀጮ እንደሚጣልባቸው የከተማው ንግድና ገበያ ልማት ፅህፈት ቤት ገልጿል። የወልቂጤ ከተማ ንግድና ገበያ ልማት ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ግርማ ንቅመሸማ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደተናገሩት፣ በከተማው ያለውን የመጠጥ ውሃ እጥረትን እንደ ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም የታሸገ ውሃ ዋጋ ላይ የተጋነነ ጭማሪ በመደረጉ የከተማው አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ የዋጋ ተመን አውጥቷል። በዚህ መሰረት፦ - በፍሬ 80 እና 75 ብር ይሸጥ የነበረው ሁለት ሊትር የታሸገ ውሀ በፍሬ 50 ብር በደረዘን ደግሞ 970 ከሚሸጥበት በ600 ብር ብቻ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]