ለጠላት የሚያስፈራ፤ ለሠንደቁ የሚታመን – የኢትዮጵያ አየር ኃይል
ለጠላት የሚያስፈራ፤ ለሠንደቁ የሚታመን – የኢትዮጵያ አየር ኃይል የኢትዮጵያ ሰማይ በጠላት ኃይል እንዳይጣስ፣ ምድሯ በሰማይ ተምዘግዛጊ ጀቶች፣ በዘመናዊ ድሮኖች፣ በጦር አውሮፕላኖች እንዲጠበቅ አድርጓል። የመከላከያ ሠራዊት ከሠራዊቱ መዘመን ባሻገር ለቴክኖሎጂ እና ለአየር ኀይሉ በሰጠው ትኩረት የኢትዮጵያን ሰማይ አይደፈሬ እንዲኾን አስችሏል። የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ በክብር ተጠብቆ ከትውልድ ትውልድ እንዲሸጋገር፣ ጠላቶቿ ትንኮሳን ሲመኙ ደጋግመው እንዲያስቡ፣ ከኢትዮጵያ አልፎ የቀጣናው ሰላም የተረጋገጠ…
Read the full story at amharamassmedia ↗