በአዲስ አበባ ለሚገኙ የምህንድስና ተማሪዎች የተዘጋጀ የዲዛይን ውድድር ይፋ ተደረገ

ZENA24NOWneutral2026-10-12 12:46:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ ለሚገኙ የምህንድስና ተማሪዎች የተዘጋጀ የዲዛይን ውድድር ይፋ ተደረገ በአዲስ አበባ በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚማሩ የምህንድስና ተማሪዎች የተዘጋጀ የመርካቶ አካባቢን መልሶ የማልማት የዲዛይን ውድድር ዛሬ ይፋ ተደርጓል። ውድድሩ በጣሊያን ንግድ ኤጀንሲ እና በጣሊያን ኤምባሲ አስተባባሪነት የተዘጋጀ ሲሆን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም እንደ ዩኒቲ ያሉ የግል ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ያሳተፈ መሆኑ ተገልጿል ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህንፃ ኮሌጅ ተባባሪ ፕሮፌሰር ፋሲል ጊዮርጊስ ለብስራት ሬድዮ እንደገለጹት ውድድሩ ተማሪዎች በመርካቶ አካባቢ በሚገኝ ቦታ ላይ የዲዛይን ሀሳቦቻቸውን እንዲያቀርቡ እና እርስ በእርስ እንዲወዳደሩ ዕድል የሚፈጥር ነው ብለዋል። አሸናፊ የሚሆነው ተማሪ ወደ ጣሊያን ሀገር በመሄድ ለአጭር ጊዜ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]