ተፈቱ‼️
ተፈቱ‼️ ጄኔራል ታደሰ ወረደ እና ሌሎች መኮንኖች መለቀቃቸው ተረጋግጧል። በአሁኑ ወቅት በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስር የሚገኙ ሲሆን፣ ደህንነታቸውም የተጠበቀ እንደሆነ ተገልጿል። እነዚህ መኮንኖች በTPLF ታስረው ከነበረ በኋላ ከመቐለ ወደ ሰሜናዊው የጦር ግንባር አካባቢ መወሰዳቸው፣ ለኤርትራው መንግስት አሳልፎ የመስጠት ስጋት ፈጥሮ እንደነበር መዘገቡ ይታወሳል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗