በስልክ ተወያዩ‼ ትኩረትን ስቧል‼

WASULIFEneutral2026-10-12 16:37:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

በስልክ ተወያዩ‼ ትኩረትን ስቧል‼ ​ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከእስራኤሉ አቻቸው ብንያሚን ናታንያሁ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነትና በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በስልክ መወያየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። መሪዎቹ በጋራ የጥቅም አጀንዳዎች ላይ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው ለመቀጠል መስማማታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጠቁመዋል። የቀጠናው ውጥረት በጨመረበት ወቅት የተደረገው የሁለቱ መሪዎች ውይይት ትኩረትን ስቧል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]