ልዩ መረጃ‼️
ልዩ መረጃ‼️ በትግራይ እየተካሄደ ባለው ጦርነት የተማረኩ ትጥቆች ከነሰነዶቻቸው መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ቀረቡ። ትጥቆቹ በማን ተገዙ ? ከየት መጡ ? በማን ተላለፈ ? የሚለውን በአምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና በ ጄኔራል ገመቹ ከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት መኮነኖች በዝርዝር ለአምባሰደሮች ቀርቧል። የተገዙት ድሮኖች እና ፀረ ድሮኖች ከኤርትራ እና ከሱዳን እንደገቡ ሰነዶቹ ያሳያሉ። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗