በቲክቶክ ማህበራዊ ሚዲያ ገጹ የጥላቻ ንግግር ሲያሰራጭ የነበረው ወጣት ዱሬሳ አየለ (ዳልቻ) በሁለት ዓመት ከስድስት ወር የጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት።

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-12 16:52:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

በቲክቶክ ማህበራዊ ሚዲያ ገጹ የጥላቻ ንግግር ሲያሰራጭ የነበረው ወጣት ዱሬሳ አየለ (ዳልቻ) በሁለት ዓመት ከስድስት ወር የጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት። ውሳኔውን ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን፣ የተጣለው ቅጣት ጥፋተኛውን የሚያርምና ሌሎችንም የሚያስተምር መሆኑን ገልጿል። ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በቀረቡ ቅሬታዎች ከአንድ ዓመት ከሁለት ወር በፊት በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው ተከሳሹ፣ በስሙ በተከፈተ የክስ መዝገብ በዐቃቤ ሕግ የተለያዩ የወንጀል ነጥቦች ተመስርተውበት የፍርድ ቤት ክርክር ሲደረግበት ቆይቷል። በክስ መዝገቡ ላይ ከተካተቱት ነጥቦች መካከል የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅን በመጣስ በህዝብ ላይ ወንጀል መፈጸም፣ በብሔር እና ሃይማኖት ላይ ያተኮሩ የስድብና የጥላቻ ንግግሮችን በማህበራዊ ሚዲያ ማሰራጨት፣ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሠራዊት…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]