ተመድ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሊሰበስብ ነው‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-12 19:05:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተመድ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሊሰበስብ ነው‼️ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ነገ በዝግ ሊሰበሰብ ነዉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 3፤ 2019 በወቅታዊ “የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ ላይ” በዝግ ሊመክር ነው። የዝግ ስብሰባው የተጠራው፤ “በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ መባባሱን” ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሆነ ተገልጿል። የነገው ስብሰባው እንዲካሄድ የጠየቀችው በጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ድምጽን በድምጽ የመሻር ስልጣን ያላት ዩናይትድ ስቴትስ እንደሆነች “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጉዳዩን በቅርብ ከሚያውቁ አንድ የዲፕሎማቲክ የመረጃ ምንጭ ለመረዳት ችላለች። አስራ አምስት ሀገራትን በሚይዘው የጸጥታው ምክር ቤት፤ ከአፍሪካ በተለዋጭ አባልነት የተካተቱት የኢትዮጵያ ጎረቤት ሶማሊያ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ላቤሪያ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]